ዛንዚባር
የፎቶግራፍ አንሺዎች ስብስብ፣ የዓለም ጉዞ በ360 ዛንዚባርን ካርታ ላይ ለማስቀመጥ ከታንዛኒያ መንግሥት ጋር የሚሠሩት የጋራ አዲስ እቅዳቸው ስለሆነው ፕሮጀክት ዛንዚባር ሲያወሩ ይመልከቱ። ፌደሪኮ ዴቤቶ፣ ኒኮላይ ኦሜልቼንኮ እና ክሪስ ዱ ፕሌሲስ የደሴቶች ስብስብን ካርታ ለመሥራት መሠረት ለመጣል፣ የመንገድ እይታ ፎቶግራፊ ላይ የአካባቢውን ሰዎች ለማስተማር እና ማህበረሰቡ ፕሮጀክቱን በራሱ እንዲቀጥል ዘላቂ ሞዴልን ለመገንባት ወደ ታንዛኒያ ተጉዘዋል።
ተጨማሪ ያስሱ