ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«ይበልጥ ተገቢ የሆኑ የፍለጋ ውጤቶች»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ የእርስዎን እና የጓደኛዎችዎን ፎቶዎች፣ ልጥፎች፣ ወይም ተጨማሪ ነገሮች በማካተት ፍለጋ ለእርስዎ ይበልጥ ተገቢ እና ሳቢ እንዲሆን ማድረግ እንችላለን። በGoogle+ ሲገቡ ብጁ ፍለጋዎችን እና የሚያውቋቸው ወይም የሚከተሏቸው የሰዎች መገለጫዎችን ያገኛሉ፣ እና እርስዎን የሚያውቁ ወይም የሚከተሉ ሰዎች የእርስዎን ልጥፎች እና መገለጫ በፍለጋዎቻቸው ውስጥ ሊያዩ ይችላሉ። Google እና ሌሎች የፍለጋ ፕሮግራሞች በመገለጫዎ ላይ መረጃ ጠቋሚ እንዲያስቀምጡ ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ የመገለጫ ቅንብሮችዎን መቀየር ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  • ወደ Google መለያዎ ሲገቡ እና የድር ታሪክ ካነቁ በድር ታሪክዎ ላይ የተመሠረቱ ይበልጥ ተገቢ የሆኑ የፍለጋ ውጤቶችን ማግኘት ይችላሉ። የድር ታሪክ የእርስዎን ፍለጋዎች እና ሌሎች የድር እንቅስቃሴዎችን ያካትታል። እንዲሁም ዘግተው ከወጡም እንኳ በኮምፒውተርዎ ላይ ያለ የፍለጋ እንቅስቃሴን በመጠቀም የእርስዎ የፍለጋ ውጤቶች ሊበጁ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ