ይህ ይዘት በማህደር ከተቀመጠው የግላዊነት መመሪያችን ስሪት የመጣ ነው። የአሁኑ የግላዊነት መመሪያችንን ለማግኘት እዚህ ይመልከቱ።

«የትክክለኛው አካባቢዎ መረጃ ሊሰበሰብ እና ሊሰራበት ይችላል»

ምሳሌዎች

  • ለምሳሌ፣ Google ካርታዎች የአሁኑ አካባቢዎን መሃል ላይ አድርጎ የካርታዎች እይታውን ሊያስተካክል ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ። Google ካርታዎች ለሞባይል የሚጠቀሙ ከሆኑ አካባቢዎን ለማወቅ ጂፒኤስ፣ WiFi እና የስልክ አውታረመረብ ማማ ምልክቶችን እንጠቀማለን። ተጨማሪ ይወቁ።
  • ከአውቶቡስ ማቆሚያ ወይም ባቡር ጣቢያ አጠገብ ሲሆኑ Google Now ቀጥለው የሚመጡትን አውቶቡሶች ወይም ባቡሮች ሊነግርዎት ይችላል።
  • የአካባቢ ታሪክ Google ወደ የእርስዎ Google መለያ ከገቡባቸው እና አካባቢ ሪፖርት ማድረግን ካነቁባቸው መሣሪያዎች የአካባቢ ውሂብዎ ታሪክ እንዲያከማች ያስችለዋል። የአካባቢ ታሪክ እና የአካባቢ ሪፖርት ማድረግ ውሂብ ማንኛውም የGoogle መተግበሪያ ወይም አገልግሎት ሊጠቀምበት ይችላል። ለምሳሌ፣ Google ካርታዎች እሱን ተጠቅሞ በነበሩባቸው ቦታዎች ላይ ተመስርቶ የፍለጋ ውጤቶችዎን ለማሻሻል ሊጠቀምበት ይችላል። ተጨማሪ ይወቁ።
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ