ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
ፊልሞች
መጽሐፍት
የልጆች
የGoogle Chrome
Google LLC
4.2
star
47 ሚ ግምገማዎች
info
10 ቢ+
ውርዶች
USK: All ages
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
ስለዚህ መተግበሪያ
arrow_forward
Google Chrome ፈጣን፣ ልለመጠቀም ቀላል እእና ደህንነቱ የተጠበቀ የድር አሳሽ ነው። ለAndroid የተነደፈው Chrome ግላዊነት የተላበሱ የዜና ዘገባዎችን፣ ወደ ተወዳጅ ጣቢያዎችዎ የሚወስዱ ፈጣን አገናኞችን፣ ውርዶችን እና አብሮገነብ Google ፍለጋን እና Google ተርጉምን ያመጣልዎታል። በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ በሚወዱት ተመሳሳዩ የChrome ድር አሳሽ ተሞክሮ ለመደሰት አሁን ያውርዱ።
በፍጥነት ያስሱ እና ያነሰ ይተይቡ።
ሲተይቡ በቅጽበት ከሚመጡ ግላዊነት የተላበሱ የፍለጋ ውጤቶች ይምረጡ እና ከዚህ ቀደም የተጎበኙ ድረ-ገጾችን በፍጥነት ያስሱ። በራስ-ሙላ ቅጾችን በፍጥነት ይሙሉ።
ማንነት የማያሳውቅ ሁነታ።
ታሪክዎን ሳያስቀምጡ በይነመረቡን ለማሰስ ማንነት የማያሳውቅ ሁነታን ይጠቀሙ። በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ በግል ያስሱ።
Chromeን በሁሉም መሣሪያዎች ላይ ያስምሩት።
በመለያ ወደ Chrome ሲገቡ የእርስዎ ዕልባቶች፣ የይለፍ ቃላት እና ቅንብሮች በራስ-ሰር በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ይሰምራሉ። ሁሉንም መረጃዎ ከእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ ወይም ላፕቶፕ ሆነው ያለምንም እንከን መድረስ ይችላሉ።
ሁሉንም የሚወዱት ይዘት፣ አንዴ መታ በማድረግ ብቻ የሚገኙ።
Chrome ፍጥነቱ ለGoogle ፍለጋ ብቻ አይደለም፣ ሁሉም የሚወዱት ይዘት መታ በማድረግ የሚገኙበት ርቀት ላይ እንዲሆኑ ተደርጎ የተነደፈ ነው። ከአዲስ የትር ገጽ ሆነው በቀጥታ የሚወዷቸውን የዜና ጣቢያዎች ወይም ማህበራዊ ሚዲያ መታ ማድረግ ይችላሉ። Chrome እንዲሁም በአብዛኛዎቹ ድረ-ገጾች ላይ የ«ለመፈለግ መታ ያድርጉ» ባህሪ አለው። እርስዎ በሚዝናኑበት ገጽ ላይ እንደሆኑ የGoogle ፍለጋን ለመጀመር ማናቸውንም ቃል ወይም ሐረግ ላይ መታ ማድረግ ይችላሉ።
ስልክዎን በGoogle የጥንቃቄ አሰሳ ይጠብቁት።
Chrome አብሮገነብ የGoogle ጥንቃቄ አሰሳ አለው። ወደ አደገኛ ጣቢያዎች ለማሰስ ወይም አደገኛ ፋይሎችን ለማውረድ ሲሞክሩ ማስጠንቀቂያዎችን በማሳየት የስልክዎ ደህንነት የተጠበቀ ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል።
ፈጣን ውርዶች እና ድረ-ገጾችንና ቪዲዮዎችን ከመስመር ውጭጭ መመልከት
Chrome ተለይቶ የተሰራ የማውረጃ አዝራር አለው፣ ስለዚህ አንዴ መታ በማድረግ ብቻ ቪዲዮዎችን፣ ስዕሎችን እና መላ ድረ-ገጾችን ማውረድ ይችላሉ። Chrome በተጨማሪ በChrome ውስጥ ሁሉንም እርስዎ ያወረዱትን ይዘት ከመስመር ውጭ ቢሆኑም እንኳ ሊደርሱበት የሚችሉበት የማውረዶች መነሻ አለው።
Google Voice Search.
Chrome ሊያናግሩት ትክክለኛ የድር አሳሽ ይሰጠዎታል። ጉዞ ላይ እያሉ ሳይተይቡ ወይም ነጻ እጅ ሆነው መልሶችን ለማግኘት ድምጽዎን ይጠቀሙ። በማንኛውም ጊዜ ድምጽዎን ተጠቅመው በበለጠ ፍጥነት ማሰስ እና መዳሰስ ይችላሉ።
Google ትርጉም አብሮገነብ፦ መላ ድረ-ገጾችን በፍጥነት ያስተርጉሙ።
Chrome አንዴ መታ በማድረግ መላው ድር ወደ ቋንቋዎ እንዲያስተረጉሙ የሚያግዘዎ አብሮገነብ Google ትርጉም አለው።
ዘመናዊ ግላዊነት የተላበሱ ምክሮች።
Chrome ለፍላጎቶችዎ የተበጀ ተሞክሮን ይፈጥራል። በአዲሱ የትር ገጽ ላይ Chrome በቀዳሚው የአሰሳ ታሪክዎ ላይ ተመስርቶ ለእርስዎ የመረጠልዎ ጽሑፎችን ያገኛሉ።
የተዘመነው በ
26 ማርች 2025
ግኑኙነት
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 7 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
arrow_forward
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
directions_car_filled
መኪና
tablet_android
ጡባዊ
4.2
44.8 ሚ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
Mohammed Adem
more_vert
አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
29 ማርች 2025
5ok
Mohammed Adem (Mohammed Hussen)
more_vert
አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
8 ማርች 2025
5ok
6 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
Adam Eshete
more_vert
አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
የግምገማ ታሪክን አሳይ
13 ማርች 2025
I can't lock it with my password, help me, check, there is something that is locking my data, I don't know.
33 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ሁሉንም ግምገማዎች ይመልከቱ
ምን አዲስ ነገር አለ
Chromeን ሰለመረጡ እናመሰግናለን! ይህ ልቀት የመረጋጋት እና የአፈጻጻም ማሻሻያዎችን ያካትታል።
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
apps-help@google.com
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
Google LLC
support@google.com
1600 Amphitheatre Pkwy Mountain View, CA 94043 United States
+1 650-253-0000
ተጨማሪ በGoogle LLC
arrow_forward
Google Gemini
Google LLC
4.6
star
Google Wallet
Google LLC
4.0
star
የGoogle ማረጋገጫ አካል
Google LLC
3.6
star
Google Translate
Google LLC
4.2
star
Google የእኔን መሣሪያ አግኝ
Google LLC
4.4
star
YouTube Kids
Google LLC
4.1
star
ተመሳሳይ መተግበሪያዎች
arrow_forward
Chrome Beta
Google LLC
4.6
star
Firefox Fast & Private Browser
Mozilla
4.6
star
Chrome Dev
Google LLC
4.4
star
Samsung Internet Browser
Samsung Electronics Co., Ltd.
4.2
star
Brave የበይነመረብ አሳሽ እና መፈለጊያ
Brave Software
4.7
star
Messenger
Meta Platforms, Inc.
4.6
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ